username:

password:



 

 Songs
 Albums
 Diggers
 Comments
 Blogwalls

 About


445,329 Albums + 604,843 Individual Songs
Send
Send
 
 
Descriptions

#Betelhem Tezera #3 Full Album ቤተልሄም ተዘራ ቁጥር 3 ሙሉ አልበም #New Amharic Protestant Song


Playing Next: Tripla-Mátrx [FULL ALBUM 2017] Album prod -Exile records,Zorall Beats Hungary)
Random Page  /  Random Album


🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵 Welcome To ቅኔ ሚዲያ // QENE MEDIA 🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵



🎷 🎷 🎷 🎷 🎷 በየዕለቱ የሚለቀቁ መንፈስን የሚያድሱ ዝማሬዎችን ያዳምጡ 🎧 🎧 🎧 🎧





🎵 🎵 🎵🎵 ሰብስክራይብ ካደረጉ ሁሌም የሚለቀቁ መዝሙሮች በስልክዎና በኢሜይል ይደርስዎታል 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼





የዚህ ቻናል አላማ እየተቀጣጠለ ባለው የማህበራዊ ድረ ገፅ ሚዲያ ላይ መንፈሳዊ ተፅዕኖን መፍጠርና ወንጌልን መስራት ነው፡፡ አሁን ባለንበት የቴክኖሎጂ ዘመን ሶሻል ሚዲያን በመጠቀም የዲያቢሎስን ዓላማ ለማስፈፀም በገሀድ እና በሚስጥር የሚንቀሳቀሱ የተንኮል ተልዕኮ ያላቸው ተላላኪዎች እንደመብዛታቸው መጠን ይህ ቻናል ይህንን የዲያቢሎስን መረብ በመበጣጠስ የበኩሉን አስተዋፅኦ ይወጣል የሚል እምነት አለን፡፡ በመሆኑም ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግና ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ ታግዙን ዘንድ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን፡፡

© 2021 Basing IT